አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል C-arm በማስገባት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል
የታካሚዎቹን ፍላጎት ለማሟላት ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያዎችን በቀዳሚነት በማስመጣት አገልግሎት በመስጠት ፈር ቀዳጅ የሆነው #አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል፣ የአጥንት ሕክምናን በብዙ ዘርፍ የሚያዘምን እጅግ ዘመናዊ መሳሪያ (C-ARM) ለከተማችን በብቸኝነት አስመጥቶ #አገልግሎት_እየሰጠ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። በመሳሪያው በመታገዝ: * ውስብስብ ስብራቶች ሕክምና * የዳሌና ዳሌ ገንዳ ስብራቶች ሕክምና * የመገጣጠሚያ ከባቢ ስብራቶች ሕክምና * ቆዳ ሳይከፈት የልጆች…