ልምድ ባላቸው ሰብስፔሻሊስት እና ስፔሻሊስት ሐኪሞች በከተማችን በልዩነት የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች:
በሰብስፔሻሊስት ሐኪሞች የሚሰጡ
– የልብ ህክምና
– የኩላሊት የሽንት ቧንቧ ፊኛ እና ተያያዥ ህመሞች ምርመራና ቀዶ ህክምና
– የአንጓልና ህብለ-ሰረሰር እና አከርካሪ ቀዶ ህክምና
– ከፍተኛ የአጥንት ቀዶ ህክምና
– የጉበት ቆሽት እና ሐሞት ከረጢት ቀዶ ህክምና
– የጨጓራ እና አንጀት ምርመራ እና ህክምና
– የኩላሊት ህክምና በኔፍሮሎጂስት
– የህፃናት ቀዶ ህክምና
– የሳምባ ምርመራ እና ህክምና
– የእናቶች እና ፅንስ ህክምና
– ዩሮጋይናኮሎጂ እና ሪኮንስትራክቭ ፐልቪክ ሰርጀሪ
– የእናቶች የመራቢያ አካላት ካንሰር ምርማራና ሕክምና
#በስፔሻሊስት ሐኪሞች የሚሰጡ
– የውስጥ ደዌ ህክምና
– ጠቅላላ ቀዶ ህክምና
– የማህፀንና ፅንስ ክትትልና ህክምና
– የህፃናት ህክምና
– የዓይን ህክምና
– ከአንገት በላይ ህክምና
– የስነ አእምሮ ህክምናና ሳይኮቴራፒ
– የቆዳ እና አባላዘር ህክምና
– የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት
– የመካንነት ምርመራ
– የስነ-ደዌ (ፓቶሎጂ) ሙሉ ምርመራ
+የክትባት አገልግሎት
+ዘመናዊ ላቦራቶሪ
+24 ሰዓት የፋርማሲ አገልግሎት
+24 ሰዓት የአንቡላስ አገልግሎት
+ ንጹህ VIP ክላስ መኝታ ክፍሎችክፍሎች
አድራሻችን ፈለገ-ሕይወት አካባቢ፣ የአብክመ ኅብረተሰብ ጤና ምርምር ማዕከል ፊት ለፊት::
ሌሎች በሆስፒታላችን ስለሚሰጡ አገልሎቶች ለምትፈልጉት መረጃ ስልክ ቁጥሮች:
8560 / 251583204167 (ሪሴፕሽን)
+251930342200 (ሜዲካል ዳይሬክተር)
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን አባል በመሆን የጤና ምክረ-ሃሳቦችን ይጋሩ፤
– ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Afilas-General-Hospital-አፊላስ-ጠቅላላ-ሆስፒታል-112500166795773/
– ቴሌግራም: https://t.me/Afilas_PRelation
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@afilas14?_t=8saFclNzbNu&_r=1
– ኢንስታግራም: https://instagram.com/afilas_general_hospital_bdr…