የታካሚዎቹን ፍላጎት ለማሟላት ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያዎችን በቀዳሚነት በማስመጣት አገልግሎት በመስጠት ፈር ቀዳጅ የሆነው #አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል፣ የአጥንት ሕክምናን በብዙ ዘርፍ የሚያዘምን እጅግ ዘመናዊ መሳሪያ (C-ARM) ለከተማችን በብቸኝነት አስመጥቶ #አገልግሎት_እየሰጠ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
በመሳሪያው በመታገዝ:
* ውስብስብ ስብራቶች ሕክምና
* የዳሌና ዳሌ ገንዳ ስብራቶች ሕክምና
* የመገጣጠሚያ ከባቢ ስብራቶች ሕክምና
* ቆዳ ሳይከፈት የልጆች አጥንት ስብራት ሕክምና
* የልጆች አጥንት እድገት ማስተካከል
* የተጣመመ እጅ/እግር (አቋቋም) ማስተካከል ህክምና
* በተፈጥሮ ወይንም በአደጋ የወለቀ መገጣጠሚያ ሕክምና
* የአከርካሪ አጥንትና ሕብረ-ሰረሰር ህክምናና ሌሎች መሰል አገልግሎቶችን #በሰብ_ስፔሻሊስት ሃኪሞች እየሰጠን መሆኑን እየገለፅን ለነዚህ ሕክምናዎች በሪፈር ምክንያት ከሚደርስ የታካሚዎች እንግልትና ወጭ በመቀነስ በኩል የበኩላችን ማህበራዊ ግዴታ መወጣት በመቻላችን ታላቅ ኩራት የተሰማን መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን::
አድራሻ፣ ባህር ዳር
የአማራ ህብረተሰብ ጤና ምርምር ማዕከል ፊት ለፊት::
ለመረጃ ስልክ ቁጥሮች:
+251930316768
+251583204167 ይደውሉ።
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን አባል በመሆን የጤና ምክረ-ሃሳቦችን ይጋሩ፤
– ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Afilas-General-Hospital-አፊላስ-ጠቅላላ-ሆስፒታል-112500166795773/
– ቴሌግራም: https://t.me/Afilas_PRelation
– ኢንስታግራም: https://instagram.com/afilas_general_hospital_bdr?igshid=ZDdkNTZiNTM=